ለአዲስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ጠንካራ የአካዳሚክ ድጋፍ እና መመሪያ ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን ይህ Tutorial ተማሪዎች ትምህርታቸውን በቀላሉ እንዲረዱ እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውን በውጤት የተሞላ ለማድረግ እጅጉን ያግዛል።
በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በቀላሉ የተብራሩ ኖቶች የሚቀርቡ ሲሆን ይህም ትምህርቱን ግልጽ እና ቀላል ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
የሚድ እና የፋይናል ፈተና ጥያቄዎች እንዲሁም የመልመጃ ጥያቄዎች ከተብራራ መልሶቻቸው ጋር በተግባር ይሰጣሉ።
ለፈተና የሚረዱ ወሳኝ አጤሬራዎች እና ቁልፍ ምክሮች ይሰጣሉ። ተማሪዎቻችን ሰአታቸውን በአግባቡ እዲጠቀሙ ያስችላቸዋል።
ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ህይወትን እንዲረዱ፣ ጥሩ ልምድ እንዲያዳብሩ እና ኃላፊነት ያለው ተማሪ መሆን እንዲችሉ ይረዳል።
ተማሪዎቻችን በልበ ሙሉነት ቁልፍ የ Academic ክህሎቶችን አዳብረው የጥሩ ውጤት ባለቤት ብቻ ሳይሆን በራስ መተማመን ያላቸው፣ ሀላፊነት የሚሰማቸው፣ ውጤታማ እና ስኬታማ ሆነው ማየት ነው።
ዳታ ከዳታቤዝ በመጫን ላይ...